| ገላትያ 4:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ስለ እናንተ በከንቱ ደክሜ እንደ ሆነ ብዬ እፈራችኋለሁ።Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ስለ እናንተ በከንቱ የደከምሁ እየመሰለኝ እፈራላችኋለሁ።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ምናልባት ስለ እናንተ በከንቱ ደክሜአለሁ ብዬ እፈራችኋለሁ።Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 በእናንተ መካከል በሥራ የደከምኩበት ድካም ሁሉ ከንቱ ሆኖ ይቀራል ብዬ እፈራለሁ።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ምናልባት በከንቱ ለእናንተ ደክሜአለሁ ብዬ እፈራችኋለሁ።Ver Capítulo |