| ዕዝራ 8:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ከካህናቱም አለቆች ዐሥራ ሁለት ሰዎችን፥ ሰራብያንና ሐሳብያን፥ ከእነርሱም ጋር ዐሥር ወንድሞቻቸውን ለየሁ፤Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 እኔም ከካህናት አለቆች ዐሥራ ሁለት ሰዎችን፣ ከእነርሱም ጋራ ሰራብያን፣ ሐሸቢያንና ከወንድሞቻቸውም መካከል ዐሥር ሰዎችን ለየሁ፤Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ከካህናቱ መሪዎች ዐሥራ ሁለት ሰዎችን፥ ሼሬብያን፥ ሐሻብያንና ከእነርሱም ጋር ዐሥር ወንድሞቻቸውን ለየሁ፤Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 መሪዎች ከሆኑት ካህናት መካከል ሼሬብያን፥ ሐሻብያንና ሌሎችንም ዐሥር ሰዎች መረጥሁ፤Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ከካህናቱም አለቆች አሥራ ሁለት ሰዎችን፥ ሰራብያንና ሐሸቢያን ከእነርሱም ጋር አሥር ወንድሞቻቸውን ለየሁ፤Ver Capítulo |