ዕዝራ 4:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 አሁንም ወደ እኛ የላካችሁት መልእክተኛ ወደ እኔ ደረሰ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 የላካችሁልኝ ደብዳቤ በፊቴ ተተርጕሞ ተነብቧል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ወደ እኛ የላካችሁት ደብዳቤ በፊቴ በግልፅ ተነበበ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 “የላካችሁልኝ ደብዳቤ ተተርጒሞ በንባብ ሰምቼዋለሁ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 “ሰላም፤ አሁንም ወደ እኛ የላካችሁት ደብዳቤ በፊቴ ተተርጕሞ ተነበበ። Ver Capítulo |