29 የናባው ልጆች አምሳ ሁለት።
29 የናባው ዘሮች 52
29 የንቦ ልጆች፥ አምሳ ሁለት።
29 የናባው ልጆች፥ አምሳ ሁለት።
በዲቦን፥ በናባው፥ በቤትዲብላታይም ላይ፥
ስለ ሞአብ፤ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ናባው ጠፍታለችና ወዮላት! ቂርያታይም አፍራለች፤ ተይዛማለች፤ መጠጊያዋም አፍራለች፤ ደንግጣማለች።
ለራሳችሁ እዘኑ፤ ጣዖታችሁና መሠዊያችሁ ያሉባት ዲቦን ትጠፋለችና፤ ወደዚያም ወጥታችሁ በሞዓብ ናባው አልቅሱ፤ ወዮም በሉ፤ ራስ ሁሉ በራ ይሆናል፤ ክንድም ሁሉ ይቈረጣል።
የናብያ ሰዎች መቶ አምሳ ሁለት።
“በኢያሪኮ አንጻር በሞዓብ ምድር በዓባሪም ተራራ ውስጥ ወዳለው ወደ ናባው ተራራ ውጣ፤ ለእስራኤልም ልጆች ርስት አድርጌ የምሰጣቸውን የከነዓንን ምድር እያት፤
“አጣሮት፥ ዲቦን፥ ያዜር፥ ነምራ፥ ሐሴቦን፥ ኤልያሌ፥ ሲባማ፥ ናባው፥ ቤያን፤
የቤቴልና የጋይ ሰዎች ሁለት መቶ ሃያ ሦስት።
የመጌባስ ልጆች መቶ አምሳ ስድስት።
ከናቡ ልጆችም ይዒኤል፥ መታትያ፥ ዛባድ፥ ዛብንያ፥ ያዳይ፥ ኢዮኤል፥ በናያስ።