Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዕዝራ 2:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 የቤ​ቴ​ልና የጋይ ሰዎች ሁለት መቶ ሃያ ሦስት።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 የቤቴልና የጋይ ሰዎች 223

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 የቤት-ኤልና የዐይ ሰዎች፥ ሁለት መቶ ሀያ ሦስት።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 የቤቴልና የጋይ ሰዎች፥ ሁለት መቶ ሀያ ሦስት።

Ver Capítulo Copiar




ዕዝራ 2:28
9 Referencias Cruzadas  

ከዚ​ያም በቤ​ቴል ምሥ​ራቅ ወዳ​ለው ተራራ ወጣ፤ በዚ​ያም ቤቴ​ልን ወደ ምዕ​ራብ፥ ጋይን ወደ ምሥ​ራቅ አድ​ርጎ ድን​ኳ​ኑን ተከለ፤ በዚ​ያም ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መሠ​ው​ያን ሠራ፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ስም ጠራ።


የመ​ኪ​ማስ ሰዎች መቶ ሃያ ሁለት።


የና​ባው ልጆች አምሳ ሁለት።


የና​ብያ ሰዎች መቶ አምሳ ሁለት።


ሐሴ​ቦን ሆይ! ጋይ ፈር​ሳ​ለ​ችና አል​ቅ​ሽ​ላት፤ እና​ን​ተም የራ​ባት ሴቶች ልጆች ሆይ! ሚል​ኮም፥ ካህ​ና​ቱና አለ​ቆ​ቹም በአ​ን​ድ​ነት ይማ​ረ​ካ​ሉና ጩኹ፤ ማቅም ታጠቁ፤ አል​ቅ​ሱም።


የቤቴልም ሰዎች ሳራሳርንና ሬጌሜሌክን ሰዎቻቸውንም በእግዚአብሔር ፊት ይለምኑ ዘንድ፥


ኢያ​ሱም ከቤ​ቴል በም​ሥ​ራቅ በኩል በቤ​ት​አ​ዊን አጠ​ገብ ወዳ​ለ​ችው ወደ ጋይ ሰዎ​ችን ከኢ​ያ​ሪኮ ልኮ፥ “ውጡ፤ ጋይ​ንም ሰልሉ” ብሎ ተና​ገ​ራ​ቸው፤ ሰዎ​ቹም ወጡ፤ ጋይ​ንም ሰለሉ።


በጋ​ይና በቤ​ቴ​ልም ውስጥ እስ​ራ​ኤ​ልን ለማ​ሳ​ደድ ያል​ወጣ ሰው አል​ነ​በ​ረም፤ ከተ​ማ​ዪ​ቱ​ንም ከፍ​ተው ተዉ፤ እስ​ራ​ኤ​ል​ንም አሳ​ደ​ዱት።


ኢያ​ሱም ላካ​ቸው፤ ወደ​ሚ​ደ​በ​ቁ​በ​ትም ስፍራ ሄዱ፤ በጋ​ይና በቤ​ቴል መካ​ከ​ልም በጋይ በባ​ሕር በኩል ተቀ​መጡ፤ ኢያሱ ግን በዚ​ያች ሌሊት በሕ​ዝቡ መካ​ከል አደረ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos