ዕዝራ 10:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ጉባኤውም ሁሉ በታላቅ ድምፅ መልሰው እንዲህ አሉ፥ “እንደ ተናገርኸን እናደርግ ዘንድ ይገባናል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ጉባኤውም ሁሉ እንዲህ ሲሉ በታላቅ ድምፅ መለሱ፤ “እውነት ብለሃል፤ ያልኸውን መፈጸም ይገባናል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጉባኤውም ሁሉ በታላቅ ድምፅ እንዲህ ብለው መለሱ፦ “እንደ ተናገርኸን ማድረግ ይገባናል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 የተሰበሰቡትም ሰዎች ድምፃቸውን ከፍ አድርገው “አንተ የምትለውን ሁሉ እናደርጋለን!” አሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ጉባኤውም ሁሉ በታላቅ ድምፅ መልሰው እንዲህ አሉ፦ “እንደ ተናገርኸን እናደርግ ዘንድ ይገባናል። Ver Capítulo |