ሕዝቅኤል 42:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ወደ ደቡብም ዞረ፤ የደቡቡንም ወገን በመለኪያ ዘንግ አምስት መቶ ክንድ አድርጎ ለካ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ደቡቡንም ለካ፤ በመለኪያው ዘንግ ዐምስት መቶ ክንድ ሆነ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በደቡብ አቅጣጫ ያለውን ለካ፥ በመለኪያው ዘንግ አምስት መቶ ዘንግ ሆነ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 በደቡብ በኩልም ያው አምስት መቶ ክንድ ሆነ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ዞረም፥ የደቡቡንም ወገን በመለኪያ ዘንግ አምስት መቶ ክንድ አድርጎ ለካ። Ver Capítulo |