ሕዝቅኤል 40:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ወለሉም በበሮች አጠገብ ነበረ፤ ይህም ታችኛው ወለል እንደ በሮቹ ርዝመት መጠን ነበረ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 የታችኛው ንጣፍ ወለል ከመግቢያው በር ጋራ ተያይዞ የተሠራ ሲሆን፣ ስፋቱ እንደ በሮቹ ርዝመት መጠን ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በበሮቹ አጠገብ የነበረው ወለል ርዝመት እንደ በሮቹ መጠን ነበረ፤ ይህም ታችኛው ወለል ነበረ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 የድንጋዩም ንጣፍ እስከ አደባባዩ ዙሪያ ይዘልቃል፤ የውጪውም አደባባይ ከውስጠኛው አደባባይ ዝቅ ያለ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ወለሉም በበሮች አጠገብ ነበረ ይህም ታችኛው ወለል እንደ በሮቹ ርዝመት መጠን ነበረ። Ver Capítulo |