ሕዝቅኤል 32:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የምቷኝባትንም ምድር እስከ ተረራሮች ድረስ በደምህ አጠጣለሁ፤ መስኖዎችም ከአንተ ይሞላሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እስከ ተራሮች ባለው መንገድ ሁሉ፣ በሚፈስሰው ደምህ ምድሪቱን አርሳታለሁ፤ ሸለቆዎችም በሥጋህ ይሞላሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የምትዋኝባትን ምድር እስከ ተራሮች ድረስ በደምህ አጠጣለሁ፥ መስኖዎች ከአንተ ይሞላሉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ምድሪቱን እስከ ተራራው ድረስ በደምህ አጥለቀልቃለሁ፤ የውሃ መውረጃ ቦዮችም በደምህ ይሞላሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 የምትዋኝባትንም ምድር እስከ ተራሮች ድረስ በደምህ አጠጣለሁ፥ መስኖችም ከአንተ ይሞላሉ። Ver Capítulo |