ሕዝቅኤል 12:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በፊታቸውም ግንቡን ነድለህ በዚያ ውጣ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እነርሱ እያዩ ግንቡን ነድለህ ጓዝህን በዚያ አሹልክ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እያዩህም ግንቡን ቦርቡረው፥ በእርሱም አውጣው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 በሚመለከቱህም ጊዜ የቤትህን ግድግዳ ሸንቁረህ ቀዳዳ አብጅ፤ ዕቃህንም በዚያ ቀዳዳ አሾልከህ አውጣው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 በፊታቸውም ግንቡን ንደል በእርሱም አውጣ። Ver Capítulo |