ሕዝቅኤል 11:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ይህች ከተማ ድስት አትሆንላችሁም፤ እናንተም በመካከልዋ ሥጋ አትሆኑም፤ እኔም በእስራኤል ተራሮች እፈርድባችኋለሁ፤ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ይህች ከተማ ድስት አትሆንላችሁም፤ እናንተም በውስጧ ሥጋ አትሆኑም፤ በእስራኤልም ድንበር ላይ እፈርድባችኋለሁ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ይህች ከተማ ድስት አትሆንላችሁም፥ እናንተም በመካከልዋ ሥጋ አትሆኑም፥ እኔም በእስራኤል ድንበር እፈርድባችኋለሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ይህች ከተማ ለእናንተ ሰታቴ አትሆንላችሁም፤ እናንተም በውስጥዋ እንደ ሥጋ አትሆኑም፤ በእስራኤል ድንበር ላይ እፈርድባችኋለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ይህች ከተማ ድስት አትሆንላችሁም እናንተም በመካከልዋ ሥጋ አትሆኑም፥ እኔም በእስራኤል ድንበር እፈርድባችኋለሁ፥ እኔም እግዚአብሔር እንደሆንሁ ታውቃላችሁ። Ver Capítulo |