ዘፀአት 9:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ስንዴውና አጃው ግን አልተመቱም፤ ገና ቡቃያ ነበሩና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ስንዴውና አጃው ግን በዚያ ወቅት ባለማፍራቱ አልጠፋም ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ስንዴውና አጃው ግን ጊዜው ገና ነበርና አልተመታም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ስንዴውና አጃው ግን የሚደርሱት ዘግየት ብለው ስለ ነበር ከመበላሸት ድነዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ስንዴውና አጃው ግን ጊዜው ገና ነበርና አልተመታም። Ver Capítulo |