ዘፀአት 9:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ተልባውና ገብሱ ተመታ፤ ገብሱ አሽቶ፥ ተልባውም አፍርቶ ነበርና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ተልባው አብቦ፣ ገብሱም ፍሬ ይዞ ስለ ነበር፣ ተልባውና ገብሱ ከጥቅም ውጭ ሆኑ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ገብሱና ተልባው ተመታ፤ ገብሱ ገና እሸት ተልባውም እንቡጥ ስለ ነበረ ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ገብስ ገና እሸት፥ ተልባውም ገና በማበብ ላይ ስለ ነበር አንድም ሳይቀር በሙሉ ተበላሸ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 ገብሱ አሽቶ ተልባውም ኣፍርቶ ነበርና ተልባና ገብሱ ተመታ። Ver Capítulo |