ዘፀአት 7:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 እግዚአብሔርም ወንዙን ከመታ በኋላ ሰባት ቀን ተፈጸመ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 እግዚአብሔር አባይን ከመታ ሰባት ቀን ሞላ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ጌታ ወንዙን ከመታ በኋላ ሰባት ቀን ተፈጸመ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 እግዚአብሔርም ወንዙን ከመታ በኋላ ሰባት ቀን አለፈ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 እግዚአብሔርም ወንዙን ከመታ በኋላ ሰባት ቀን ተፈጸመ። Ver Capítulo |