Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘፀአት 4:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 ከእ​ር​ሱም ሄደ፤ የዚያ ጊዜ፥ “ይህ የልጄ የግ​ር​ዛቱ ደም ስለ እርሱ ፈንታ ይሁን” ብላ​ለ​ችና።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 ስለዚህም እግዚአብሔር ተወው፤ “አንተ የደም ሙሽራ ነህ” ያለችው በግርዛቱ ምክንያት ነው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 ከእርሱም ፈቀቅ አለ። የዚያን ጊዜ፦ “ለግርዛቱ የደም ሙሽራ” አለች።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 እግዚአብሔርም ለሙሴ ምሕረት አደረገለት፤ እርስዋም “ከግዝረት ሥርዓት የተነሣ አንተ የደም ሙሽራ ነህ” አለች።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 ከእርሱም ፈቀቅ አለ። የዚያን ጊዜ ስለ ግርዛቱ “አንተ የደም ሙሽራ ነህ” አለች።

Ver Capítulo Copiar




ዘፀአት 4:26
2 Referencias Cruzadas  

ሚስቱ ሲፓ​ራም ባል​ጩት ወሰ​ደች፤ የል​ጅ​ዋ​ንም ሸለ​ፈት ገረ​ዘች፤ “ይህ የልጄ የግ​ር​ዛቱ ደም ስለ እርሱ ፈንታ ይሁን” ብላ ከእ​ግሩ በታች ወደ​ቀች።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አሮ​ንን አለው፥ “ሄደህ በም​ድረ በዳ ሙሴን ተገ​ና​ኘው፤” ሄዶም በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ተራራ ተገ​ና​ኘው፤ እርስ በር​ሳ​ቸ​ውም ተሳ​ሳሙ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos