Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘፀአት 38:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 እንደ መረብ ሆኖም የተ​ሠራ የናስ መከታ ለመ​ሠ​ዊ​ያው አደ​ረገ፤ መከ​ታ​ውም እስከ መሠ​ዊ​ያው እኩ​ሌታ ይደ​ርስ ዘንድ በመ​ሠ​ዊ​ያው በሚ​ዞ​ረው በደ​ረ​ጃው ታች አደ​ረ​ገው።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 ለመሠዊያውም ከጠርዝ በታች ሆኖ ከመሠዊያው ግማሽ ቁመት ላይ የሚሆን የንሓስ ፍርግርግ ማንደጃ ሠሩ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 ለመሠዊያውም መረብ የሚመስል የነሐስ መከታ ከጠርዙ በታች እስከ መሠዊያው ግማሽ ድረስ ሠራለት።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 መረብ የሚመስል የነሐስ መከላከያ ሠራ፤ እርሱንም እስከ መሠዊያ ግማሽ ቁመት እንዲደርስ አድርጎ በመሠዊያው ክፈፍ ሥር አኖረው፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 እንደ መረብ ሆኖም የተሠራ የናስ መከታ ለመሠዊያ አደረገ፤ መከታውም እስከ መሠዊያው እኩሌታ ይደርስ ዘንድ በመሠዊያው በሚዞረው በደረጃው ታች አደረገው።

Ver Capítulo Copiar




ዘፀአት 38:4
4 Referencias Cruzadas  

ለመ​ሠ​ዊ​ያ​ውም እንደ መረብ ሆኖ የተ​ሠራ የናስ መከታ አድ​ር​ግ​ለት፤ ለመ​ከ​ታ​ውም አራት የናስ ቀለ​በት በአ​ራት ማዕ​ዘኑ አድ​ር​ግ​ለት።


መከ​ታ​ውም እስከ መሠ​ዊ​ያው እኩ​ሌታ ይደ​ርስ ዘንድ ከመ​ሠ​ዊ​ያው እር​ከን በታች አኑ​ረው።


የመ​ሠ​ዊ​ያ​ው​ንም ዕቃ ሁሉ፥ ምን​ቸ​ቶ​ቹ​ንም፥ መጫ​ሪ​ያ​ዎ​ቹ​ንም፥ ድስ​ቶ​ቹ​ንም፥ ሜን​ጦ​ዎ​ቹ​ንም፥ የእ​ሳት ማን​ደ​ጃ​ዎ​ቹ​ንም አደ​ረገ፤ ዕቃ​ው​ንም ሁሉ ከናስ አደ​ረገ።


ለና​ሱም መከታ ለአ​ራቱ ማዕ​ዘን የመ​ሎ​ጊ​ያ​ዎች ስፍራ ይሆኑ ዘንድ አራት ቀለ​በ​ቶች አደ​ረገ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos