Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘፀአት 37:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 በው​ስ​ጥ​ዋም፥ በው​ጭ​ዋም በጥሩ ወርቅ ለበ​ጣት፤ በዙ​ሪ​ያ​ዋም የወ​ርቅ አክ​ሊል አደ​ረ​ገ​ላት።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 በውስጥና በውጭ በንጹሕ ወርቅ ለበጠው፤ በዙሪያውም የወርቅ ክፈፍ አበጀለት።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ውስጡንና ውጪውን በንጹሕ ወርቅ ለበጠው፤ በዙሪያውም የወርቅ ክፈፍ አደረገለት።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 ውስጡንም ውጪውንም በጥሩ ወርቅ ለበጠው፤ በዙሪያውም የወርቅ ክፈፍ አደረገለት፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 በውስጥም በውጭም በጥሩ ወርቅ ለበጠው፤ በዙሪያውም የወርቅ አክሊል አደረገለት።

Ver Capítulo Copiar




ዘፀአት 37:2
3 Referencias Cruzadas  

ወለ​ሉ​ንና የግ​ድ​ግ​ዳ​ው​ንም ዙሪያ፥ ቀን​ዶ​ቹ​ንም በጥሩ ወርቅ ትለ​ብ​ጠ​ዋ​ለህ፤ በዙ​ሪ​ያ​ውም የጥሩ ወርቅ ክፈፍ ታደ​ር​ግ​ለ​ታ​ለህ።


ባስ​ል​ኤ​ልም ከማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት ታቦ​ትን ሠራ፤ ርዝ​መቷ ሁለት ክንድ ተኩል፥ ወር​ድዋ አንድ ክንድ ተኩል፥ ቁመ​ቷም አንድ ክንድ ተኩል ነበረ።


አራት የወ​ርቅ ቀለ​በ​ቶ​ችም አደ​ረ​ገ​ላት፤ እነ​ር​ሱ​ንም በአ​ራቱ እግ​ሮ​ችዋ ላይ አኖረ። በአ​ንድ ወገን ሁለት ቀለ​በ​ቶች፥ በሌ​ላ​ውም ወገን ሁለት ቀለ​በ​ቶች ሆኑ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos