ዘፀአት 35:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በማደሪያዎቻችሁ ውስጥ በሰንበት ቀን እሳትን አታንድዱ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በሰንበት ቀን በማናቸውም መኖሪያዎቻችሁ ውስጥ እሳት አታንድዱ።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በሰንበት ቀን በመኖሪያዎቻችሁ ሁሉ እሳትን አታንድዱ።” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ስለዚህ በሰንበት ቀን በቤታችሁ እሳት እንኳ አታንድዱ።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 በማደሪያዎቻችሁ ውስጥ በሰንበት ቀን እሳትን አታንድዱ። Ver Capítulo |