ዘፀአት 35:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ለመብራትም፥ ለቅብዐት ዘይትም፥ ለጣፋጭ ዕጣንም ሽቱንና ዘይትን አመጡ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 እንዲሁም ለመብራቱ፣ ለቅብዐ ዘይቱና ለጣፋጭ ሽታ ዕጣን የሚሆኑ ቅመሞችንና የወይራ ዘይትን አመጡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ቅመማቅመም፥ ለመብራት የሚሆን ዘይት፥ ለቅባት የሚሆን ዘይት፥ ለጣፋጭ ሽታ ዕጣንን አመጡ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ለመብራትና ለቅባት እንዲሁም ጣፋጭ ሽታ ለሚሰጥ ዕጣን የሚሆን ቅመማ ቅመምና ዘይት አመጡ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ለመብራትም ለቅብዓት ዘይትም ለጣፋጭ ዕጣንም ሽቱንና ዘይትን አመጡ። Ver Capítulo |