Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘፀአት 31:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 የዕ​ጣን መሠ​ዊ​ያ​ውን፥ ገበ​ታ​ው​ንም፥ ዕቃ​ው​ንም፥ ከዕ​ቃው ሁሉ የነ​ጻ​ውን መቅ​ረዝ፥

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 ጠረጴዛውን ከነዕቃዎቹ፣ ከንጹሕ ወርቅ የተሠራውን የወርቅ መቅረዝ ከነዕቃዎቹ፣ የዕጣኑን መሠዊያ፣

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ገበታውና ዕቃው ሁሉ፥ ንጹሑን መቅረዝና ዕቃውን፥ የዕጣን መሠዊያውን፥

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 ጠረጴዛውና ለእርሱ የሚያስፈልገው ዕቃ፥ የጠራ መቅረዝና ለእርሱ የሚያስፈልገው ነገር ሁሉ፥ የዕጣን መሠዊያው፥

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 ገበታውንም ዕቃውንም፥ ከዕቃው ሁሉ ጋር የነጻውን መቅረዝ፥ የዕጣን መሠዊያውን፥

Ver Capítulo Copiar




ዘፀአት 31:8
5 Referencias Cruzadas  

በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት በጥሩ መቅ​ረዝ ላይ መብ​ራ​ቶ​ቹን ሁል ጊዜ እስ​ኪ​ነጋ አብ​ሩ​አ​ቸው።


መብራትንም አብርተው ከዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል፤በቤት ላሉት ሁሉም ያበራል።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos