Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘፀአት 27:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 መከ​ታ​ውም እስከ መሠ​ዊ​ያው እኩ​ሌታ ይደ​ርስ ዘንድ ከመ​ሠ​ዊ​ያው እር​ከን በታች አኑ​ረው።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 እስከ መሠዊያው ወገብ እንዲደርስ በመሠዊያው ዙሪያ ባለው እርከን ሥር አድርገው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 መከታውም እስከ መሠዊያው እኩሌታ እንዲደርስ ከመሠዊያው እርከን በታች አድርገው።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 መከላከያም እስከ መሠዊያው እኩሌታ እንዲደርስ ከመሠዊያው ክፈፍ በታች አድርገው፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 መከታውም እስከ መሠዊያው እኵሌታ ይደርስ ዘንድ መሰዊያው በሚዞረው በእርከኑ ታች አድርገው።

Ver Capítulo Copiar




ዘፀአት 27:5
4 Referencias Cruzadas  

ለመ​ሠ​ዊ​ያ​ውም እንደ መረብ ሆኖ የተ​ሠራ የናስ መከታ አድ​ር​ግ​ለት፤ ለመ​ከ​ታ​ውም አራት የናስ ቀለ​በት በአ​ራት ማዕ​ዘኑ አድ​ር​ግ​ለት።


ለመ​ሠ​ዊ​ያ​ውም ከማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት መሎ​ጊ​ያ​ዎ​ችን ሠር​ተህ በናስ ለብ​ጣ​ቸው፤ መሎ​ጊ​ያ​ዎ​ቹም በቀ​ለ​በ​ቶች ውስጥ ይግቡ፤


እንደ መረብ ሆኖም የተ​ሠራ የናስ መከታ ለመ​ሠ​ዊ​ያው አደ​ረገ፤ መከ​ታ​ውም እስከ መሠ​ዊ​ያው እኩ​ሌታ ይደ​ርስ ዘንድ በመ​ሠ​ዊ​ያው በሚ​ዞ​ረው በደ​ረ​ጃው ታች አደ​ረ​ገው።


በመ​ሬ​ቱም ላይ ከአ​ለው መሠ​ረት ጀምሮ እስከ ታች​ኛው እር​ከን ድረስ ሁለት ክንድ፥ ወር​ዱም አንድ ክንድ ነው፤ ከት​ን​ሹም እር​ከን ጀምሮ እስከ ትልቁ እር​ከን ድረስ አራት ክንድ፥ ወር​ዱም አንድ ክንድ ነው።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos