ዘፀአት 26:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 “ከማይነቅዝ ዕንጨት መወርወሪያዎችን ሥራ፤ በድንኳኑ በአንደኛው ገጽ ላሉ ሳንቆች አምስት መወርወሪያዎችን፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 “ደግሞም ከግራር ዕንጨት አግዳሚዎችን አብጅ፤ በአንድ በኩል ላሉት የማደሪያው ድንኳን ወጋግራዎች ዐምስት፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ከግራርም እንጨት በማደሪያው በአንድ ወገን ላሉት ሳንቃዎች አምስት መወርወሪያዎች፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 “ዐሥራ አምስት መወርወሪያዎች ከግራር እንጨት ሥራ፤ ከእነርሱም አምስቱ ከድንኳኑ በአንድ ጐን ላሉት ተራዳዎች Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ከግራርም እንጨት በማደሪያው በአንድ ወገን ላሉት ሳንቆች አምስት መወርወሪያዎች፥ Ver Capítulo |