ዘፀአት 26:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ለድንኳኑም ለሁለቱ ማዕዘን በስተኋላ ሁለት ሳንቆች አድርግ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ዳርና ዳር ላሉት ማእዘኖች ሁለት ወጋግራዎች አብጅ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ለማደሪያውም ለሁለቱ ማዕዘን በስተ ኋላ ሁለት ሳንቃዎችን አድርግ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ለማእዘኖቹም ሁለት ተራዳዎች አድርግ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ለማደሪያውም ለሁለቱ ማዕዘን በስተ ኋላ ሁለት ሳንቆችን አድርግ። Ver Capítulo |