ዘፀአት 26:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ለእነርሱም አርባ የብር እግሮች ይሁኑ፤ ከእያንዳንዱም ሳንቃ በታች ሁለት እግሮች ይሁኑ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 በእያንዳንዱም ወጋግራ ሥር ሁለት ሁለት መቆሚያ ሆኖ አርባ የብር መቆሚያዎችን አብጅ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ለእነርሱም አርባ የብር እግሮች ይሁኑ፤ ከእያንዳንዱም ሳንቃ በታች ሁለት እግሮች ይሁኑ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 በእያንዳንዱ ተራዳ ሥር ሁለት እግሮችን በመሥራት አርባ እግሮች እንዲኖሩአቸው አድርግ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ለእነርሱም አርባ የብር እግሮች ይሁኑ፤ ከእያንዳንዱም ሳንቃ በታች ሁለት እግሮች ይሁኑ። Ver Capítulo |