| ዘፀአት 22:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 “ከእንስሳ የሚደርስ ሁሉ ሞትን ይሙት።Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 “ከእንስሳ ጋራ ሩካቤ ሥጋ የሚፈጽም ሰው ይገደል።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ከጌታ በቀር ለሌላ አምላክ የሚሠዋ ፈጽሞ ይጥፋ።Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 “ከእንስሳ ጋር ተገናኝቶ የሚረክስ ሰው በሞት ይቀጣ።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ከእንስሳ ጋር የሚረክስ ፈጽሞ ይገደል።Ver Capítulo |