ዘፀአት 22:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 “ሰው ያልታጨችውን ድንግል ቢያስታት፥ ከእርስዋም ጋር ቢተኛ ሚስት አድርጎ ይውሰዳት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 “አንድ ሰው ያልታጨችን ልጃገረድ አታልሎ ክብረ ንጽሕናዋን ቢያጐድል፣ የማጫዋን ዋጋ ከፍሎ ሚስት ያድርጋት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 አባትዋ ለእርሱ አልሰጥም ቢል ለደናግል የሚሰጥ ማጫ ብር ይክፈል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 “አንድ ሰው አንዲት ልጃገረድን አታሎ ክብረ ንጽሕናዋን ቢደፍር ማጫ ሰጥቶ ያግባት፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ሰው ያልታጨችውን ድንግል ቢያስታት፥ ከእርስዋም ጋር ቢተኛ፥ ማጫዋን ሰጥቶ ሚስት ያድርጋት። Ver Capítulo |