ዘፀአት 21:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ለልጁም ሊድራት ቢወድድ፥ ለሴት ልጆች የሚገባውን ያድርግላት፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ለወንድ ልጁ ትሆን ዘንድ መርጧት ከሆነ እንደ ራሱ ልጅ የሚገባትን መብት ይስጣት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ለልጁም ሊድራት ቢፈልግ፥ ለሴት ልጆች የሚገባውን ያድርግላት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ሚስት ትሆንለት ዘንድ ለልጁ ሊሰጣት ከፈለገ ግን እንደ ሴት ልጁ አድርጎ ይቊጠራት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ለልጁም ብድራት፥ ለሴት ልጆች የሚገባውን ያድርግላት። Ver Capítulo |