ዘፀአት 21:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ተሥዕሎተ መልክእ የተፈጸመለት ፅንስ ቢያስወርዳት ግን ሕይወት በሕይወት፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ነገር ግን የከፋ ጕዳት ቢደርስ ሕይወት በሕይወት፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ጉዳት ቢደርስባት ግን ሕይወት ስለ ሕይወት፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ነገር ግን ሴትዮዋ ራስዋ ብርቱ ጒዳት የደረሰባት ከሆነች ቅጣቱ ‘በሕይወት ምትክ ሕይወት፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ጕዳት ግን ቢያገኛት ሕይወት በሕይወት፥ Ver Capítulo |