Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ አስቴር 1:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 መርዶክዮስም ይህን ሕልም እግዚአብሔርም ያደርግ ዘንድ የቈረጠውን ነገር አይቶ ነቃ፤ ይህንም ነገር በልቡ ጠበቀ፤ እስከ ሌሊትም ድረስ በሁሉም አቅጣጫ ያስተውለው ዘንድ ወደደ። Ver Capítulo |