Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ተረፈ ኤርምያስ 1:71 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)71 እንዲሁም በላዩ አዕዋፍ የሚቀመጡበትን፥ በአትክልት ቦታ ውስጥ ያለ ነጭ እሾህን ይመስላሉ፤ ከእንጨት የተሠሩ፥ በብርና በወርቅ የተለበጡ ጣዖቶቻቸው እንዲሁ በጨለማ ውስጥ እንደ ተጣለ በድን ናቸው። Ver Capítulo |