Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ተረፈ ኤርምያስ 1:59 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)59 ስለዚህ ከሐሰት አማልክት ይልቅ በኀይሉ የሚመካ ንጉሥ፥ ወይም በቤት ውስጥ የሚጠቅም፥ የገዛውም የሚገለገልበት ሸክላ ይሻላል፤ ወይም በቤት ውስጥ ያለውን ሁሉ የሚያድን መዝጊያ ከሐሰት አማልክት ይልቅ ይሻላል፤ በነገሥታት አዳራሽ ውስጥ ያሉ የእንጨት ምሰሶዎችም ከሐሰት አማልክት ይልቅ ይሻላሉ። Ver Capítulo |