Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ተረፈ ኤርምያስ 1:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 ከእነርሱም አንዲቱ መንገድ ዐላፊውን ብታስተውና አብራው ብትተኛ፥ እንደ እርስዋ ዝግጁ ሆና አልተገኘችምና፥ መቀነቷም አልተፈታላትምና ይህችኛዋ ሌላዋን ትነቅፋታለች። ለእነርሱ የሚደረገው ሁሉ ሐሰት ነው፤ እንደ አማልክት ሊቈጥሯቸው፥ አማልክትም ሊሉአቸው እንዴት ይቻላል? Ver Capítulo |