Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ተረፈ ኤርምያስ 1:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እንዲሁም ወደ ባቢሎን ገብታችሁ እስከ ሰባተኛ ትውልድ ለብዙ ዓመታት፥ ለረዥም ወራትም በዚያ ትኖራላችሁ። ከዚህ በኋላ ግን ከዚያ ቦታ በሰላም አወጣችኋለሁ። Ver Capítulo |