Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ተረፈ ኤርምያስ 1:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ንጉሥን በበደለ ሰው ላይ በሮች እንደሚዘጉበት፥ በመቃብር ውስጥ ያለ ሟችም እንደሚዘጋበት እንዲሁ ሌቦች እንዳይሠርቋቸው ካህናቶቻቸው በመዝጊያና በቅWልፍ ይጠብቋቸዋል። Ver Capítulo |