መክብብ 4:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ሰነፍ እጆቹን ኰርትሞ ይቀመጣል፥ የገዛ ሥጋውንም ይበላል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ሞኝ እጁን አጣጥፎ ይቀመጣል፤ የገዛ ራሱንም ሥጋ ይበላል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አላዋቂ እጆቹን አጥፎ ይቀመጣል፥ የገዛ ሥጋውንም ይበላል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እጆቹን አጥፎ የሚቀመጥ ሞኝ ሰው ራሱን በራብ ይገድላል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ሰነፍ እጆቹን ኮርትሞ ይቀመጣል፥ የገዛ ሥጋውንም ይበላል። Ver Capítulo |