መክብብ 10:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የሰነፍ ድካሙ ያሠቃየዋል፥ ወደ ከተማ መሄድን አያውቅምና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 የሞኝ ሥራ ራሱን ያደክመዋል፤ ወደ ከተማ የሚወስደውንም መንገድ አያውቅም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የሰነፍ ሥራ ያደክመዋል ወደ ከተማ መሄድ አያውቅምና። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ዕውቀት የጐደለው ሞኝ ሰው ወደ ከተማ መውጣት ስለሚሳነው በሥራው ይደክማል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 የሰነፍ ሥራ ያደክመዋል ወደ ከተማ መሄድ አያውቅምና። Ver Capítulo |