ዘዳግም 30:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 “እኔ ዛሬ የማዝዝህ ይህች ትእዛዝ ከባድ አይደለችም፤ ከአንተም የራቀች አይደለችም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 በዛሬው ዕለት የምሰጥህ ትእዛዝ ይህን ያህል አስቸጋሪ ወይም ከአንተ የራቀች አይደለችም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 “ዛሬ የምሰጥህ ትእዛዝ እጅግ አስቸጋሪ ወይም ከአንተ የራቀች አይደለችም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 “ዛሬ እኔ የምሰጥህ ትእዛዝ በጣም ከባድ ወይም ከአንተ የራቀ አይደለም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 እኔ ዛሬ የማዝዝህ ይህች ትእዛዝ ከባድ አይደለችም፥ ከአንተም የራቀች አይደለችም። Ver Capítulo |