| ዘዳግም 29:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 “እኔም ይህን ቃል ኪዳንና ይህን መሐላ የማደርገው ከእናንተ ጋር ብቻ አይደለም፤Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 እኔም ይህን የመሐላ ኪዳን የማደርገው ከእናንተ ጋራ ብቻ አይደለም፤Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 “እኔም ይህን የመሓላ ኪዳን የማደርገው ከእናንተ ጋር ብቻ አይደለም፤Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እግዚአብሔር ይህን ሁሉ በመሐላ የጸና ቃል ኪዳን የሚያደርገውም ከእናንተ ጋር ብቻ አይደለም።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 እኔም ይህን ቃል ኪዳንና ይህን መሐላ የማደርገው ከእናንተ ጋር ብቻ አይደለም፤Ver Capítulo |