ዘዳግም 29:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሴቶቻችሁም፥ ልጆቻችሁም ከእንጨት ለቃሚያችሁ እስከ ውኃ ቀጃችሁ በሰፈራችሁ ያለ መጻተኛ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ልጆቻችሁና ሚስቶቻችሁ ዕንጨትህን እየፈለጡ፣ ውሃህንም እየቀዱ በሰፈርህ የሚኖሩ መጻተኞችም ዐብረውህ ቆመዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ልጆቻችሁና ሚስቶቻችሁ፥ በሰፈራችሁም ያለ እንጨትህን የሚቆርጥ ውኃህንም የሚቀዳ መጻተኛ አብረውህ ቆመዋል። Ver Capítulo |