Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘዳግም 27:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 በዚ​ያም ለአ​ም​ላ​ክህ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መሠ​ዊያ ሥራ፤ መሠ​ዊ​ያ​ውም ብረት ካል​ነ​ካው ድን​ጋይ ይሁን።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 እዚያም ለአምላክህ ለእግዚአብሔር የድንጋይ መሠዊያ ሥራ፤ በድንጋዮቹም ላይ ማንኛውንም የብረት መሣሪያ አታሳርፍባቸው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 እዚያም ለጌታ ለእግዚአብሔር የድንጋይ መሠዊያ ሥራ፤ በድንጋዮቹም ላይ ማናቸውንም የብረት መሣሪያ አታሳርፍባቸው።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 በዚያም የብረት መሣሪያ ካልነካው ድንጋይ መሠዊያ ሥራ፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 በዚያም ለአምላክህ ለእግዚአብሔር መሠዊያ ሥራ፤ መሠዊያውም ብረት ካልነካው ድንጋይ ይሁን።

Ver Capítulo Copiar




ዘዳግም 27:5
6 Referencias Cruzadas  

ቤቱም በተ​ሠራ ጊዜ ፈጽ​መው በተ​ወ​ቀሩ ድን​ጋ​ዮች ተሠራ፤ ሲሠ​ሩ​ትም መራ​ጃና መጥ​ረ​ቢያ፥ የብ​ረ​ትም ዕቃ ሁሉ በቤቱ ውስጥ አል​ተ​ሰ​ማም።


የድ​ን​ጋ​ይም መሠ​ዊያ ብታ​ደ​ር​ግ​ልኝ ጠር​በህ አት​ሥ​ራው፤ በመ​ሣ​ሪያ ብት​ነ​ካው ታረ​ክ​ሰ​ዋ​ለ​ህና።


ሙሴም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃሎች ጻፈ፤ ማለ​ዳም ተነሣ፤ ከተ​ራ​ራ​ውም በታች መሠ​ዊ​ያን ሠራ፤ ዐሥራ ሁለ​ትም ድን​ጋ​ዮ​ችን ለዐ​ሥራ ሁለቱ የእ​ስ​ራ​ኤል ነገድ አቆመ።


ካል​ተ​ጠ​ረ​በም ድን​ጋይ ለአ​ም​ላ​ክህ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መሠ​ዊያ ሥራ፤ ለአ​ም​ላ​ክ​ህም ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሚ​ቃ​ጠ​ለ​ውን መሥ​ዋ​ዕ​ት​ህን አቅ​ር​ብ​በት፤


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos