ዘዳግም 25:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 “እህልህን በምታበራይ ጊዜ በሬዉን አፉን አትሰረው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 “እህል እያበራየ ያለውን በሬ አፉን አትሰር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 “እህል በምታበራይበት ጊዜ የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 እህል የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር። Ver Capítulo |