ዘዳግም 25:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በቤትህ ውስጥ ታላቅና ታናሽ መስፈሪያ አይኑርልህ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 በቤትህም ውስጥ ትልቅና ትንሽ የሆኑ ሁለት የተለያዩ መስፈሪያዎች አይኑሩህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በቤትህም ውስጥ ትልቅና ትንሽ የሆኑ ሁለት የተለያዩ መስፈሪያዎች አይኑሩህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 በቤትህ ውስጥ ታላቅና ታናሽ የሆነ ሁለት ዓይነት መስፈሪያ አይኑርልህ። Ver Capítulo |