ዘዳግም 20:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 አምላክህ እግዚአብሔር በእጅህ አሳልፎ በሰጣት ጊዜ፥ በእርስዋ ያሉትን ወንዶች ሁሉ በሰይፍ ስለት ትገድላቸዋለህ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 አምላክህ እግዚአብሔር አሳልፎ በእጅህ በሰጠህ ጊዜ፣ በውስጧ ያሉትን ወንዶች በሙሉ በሰይፍ ግደላቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 አምላክህ ጌታ አሳልፎ በእጅህ በሰጠህ ጊዜ፥ በውስጧ ያሉትን ወንዶች በሙሉ በሰይፍ ግደላቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 አምላክህ እግዚአብሔር ከተማይቱን ለአንተ አሳልፎ በሚሰጥበት ጊዜ በውስጥዋ የሚገኙትን ወንዶች ሁሉ ግደል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 አምላክህም እግዚአብሔር በእጅህ አሳልፎ በሰጣት ጊዜ፥ በእርስዋ ያሉትን ወንዶች ሁሉ በሰይፍ ስለት ትገድላቸዋለህ፤ Ver Capítulo |