ዘዳግም 15:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ከአንተም ዘንድ አርነት አውጥተህ በለቀቅኸው ጊዜ ባዶውን አትልቀቀው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 በምታሰናብተውም ጊዜ ባዶ እጁን አትስደደው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ነጻ በምታወጣው ጊዜ ባዶ እጁን አትስደደው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ነጻ በምታወጣው ጊዜ ባዶ እጁን አትስደደው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ከአንተም ዘንድ አርነት ባወጣኸው ጊዜ ባዶውን አትስደደው፤ Ver Capítulo |