Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 9:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 አምላኬ ሆይ! በፊትህ የምንለምን ስለ ብዙ ምሕረትህ ነው እንጂ ስለ ጽድቃችን አይደለምና ጆሮህን አዘንብለህ ስማ፤ ዐይንህንም ገልጠህ ጥፋታችንንና ስምህ የተጠራባትን ከተማ ተመልከት። Ver Capítulo |