Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 9:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እስራኤልም ሁሉ ሕግህን ተላልፈዋል፤ ቃልህንም መስማትን እንቢ ብለዋል፤ በእርሱ ላይ ኀጢአት ሠርተናልና መርገምና በእግዚአብሔር ባሪያ በሙሴ ሕግ የተጻፈው መሐላ መጣብን። Ver Capítulo |