Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 8:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ወደ አውራውም በግ ቀርቦ አየሁት፤ እርሱም ዘልሎ ወጣበት፤ አውራውንም በግ መታ፤ ሁለቱንም ቀንዶች ሰበረ፤ አውራውም በግ በፊቱ ሊቆም ኀይል አልነበረውም፤ እርሱም በምድር ላይ ጥሎ ረገጠው፤ አውራውንም በግ ከእጁ ያድን ዘንድ የሚችል አልነበረም። Ver Capítulo |