Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 7:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 መንግሥትም፥ ግዛትም፥ ከሰማይም ሁሉ በታች ያሉ የመንግሥታት ታላቅነት ለልዑሉ ቅዱሳን ሕዝብ ይሰጣል፤ መንግሥቱ የዘለዓለም መንግሥት ነው፤ መኳንንቱም ሁሉ ይገዙለታል፤ ይታዘዙለትማል።” Ver Capítulo |