Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 7:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በራስዋም ላይ ስለ ነበሩ ስለ ዐሥር ቀንዶች፥ በኋላም ስለ ወጣው፥ በፊቱም ስለ ወደቁ ሦስቱ ቀንዶች፥ ዐይኖችና ትዕቢት የተናገረ አፍ ስለ ነበሩት ራሱም ከሌሎች ስለ በለጠ ስለ ሌላው ቀንድ እውነቱን ለማወቅ ጠየቅሁት። Ver Capítulo |