Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 7:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የዚያን ጊዜም ይህ ቀንድ ከተናገረው ነገር የተነሣ አውሬው እስኪርቅና እስኪጠፋ ድረስ አየሁ፤ በእሳትም ያቃጥሉት ዘንድ ሰውነቱን አሳልፈው ሰጡት፤ Ver Capítulo |